×
Image

አህመድ ቢን መሐመድ አል ሃዋሺ

እሱ አህመድ ቢን መሐመድ ቢን ሙአይስ አል ሐዋሺ ነው በ ደቡብ ሳዑድ ካምስ ሙሸጥ ትልቁ መስጅድ (ጃመዕ )ኩጥባ የሚያቀርብ ሸክ ነው በአሃድ ራፍዳ የተወለደ ሸክ ነው

Image

አል ዛይን መሐመድ አህመድ

በ 1982ዓ.ም በትንሹዋ ከተማ በ ማሃላ አምሩዋባ በሰሜናዊ በሱዳን የተወለደ ሲሆን በ 2009 ዓ.ም ከ አዝሃር ትልቁ ሸክ የእጃዛ ምስክር ተሰጥቶታል

Image

ካሚል ጃብባላህ አል ፍሽኒ

የግብፅ ቃረዕ ነው ::

Image

ወጣቱ ዳዒ ካሊድ ኪብሮም

ወጣቱ ዳዒ ካሊድ ኪብሮም በጣም ታዋቂናቂ የዳዕዊ ኣቀራረብ ስልቱ በጣም ኣስገራሚ ቢቃት ያለው ወጣት ነው በተለይ በኣማርኛና በእንግሊዝኛ ዳዕዋ ስለምያደግ ከሌሎች ለየት ያደርገዋል.

Image

ዳክተ መሐመድ ናይክ

ታላቁ ዳዒ : ዶክተ መሐመድ ናይክ በአለም በጣም ታዋቂ ሰው ናቸው በአለም ኣቀፍ እስላም ያልሆኑ የሌላ ሀይማኖት ተከታዮችን በማወያየት የታወቁ ዳዒ ናቸው እንድሁም በእጃቸው ብዙ የኪረስታን የክርስቲና እምነት ተከታዮች ወደ እስልና ሀይማኖት ያስገቡ ደዒ ናቸው።