×
Image

አውራድ ምንድነው ? - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም የሱፊያዎች አውራድ ብድዐህ መሆኑን ያስተምራል።

Image

(ኢፍትራቅ) መለያየት - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች መለያየት መንስኤና ጉዳቱ በሰፍው ይዳሰሳል

Image

ለዐሽአሪያዎች መልስ - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ስለ ዐሽአሪያ ቡድን ጥመት ያስረዳል በሁለት ክፍሎች የተከፈለ ነው፡፡

Image

የሙስልሞች ጐዳና - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ ስለ ሙስልሞች የእምነት ጐዳና (ተውሂድ) ያስተምራል:፡ በዘጠኝ ክፍሎች የተከፈለ ነው፡፡

Image

የሱረቱ አዕላ ተፍሲር - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ ስለ ዐቂዳ መሠረቶች ከሱረቱል አዕላ ኣያቶች በመስረጃነት በመቅረብ አጥጋቢ ትምህርት ይሰጣል

Image

2ኛ የምስክሪነት ቃል - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የ2ኛው የምስክርነት ቃል (የ ሙሐመዱ ረሱሉላህ) ትርጉም በዝርዝር ቀርቧል

Image

ሶሃቦች በአህባሽና በአህሉሱና እይታ - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች ሰለፎች ለድናቸው ያበረከቱት

Image

የኡማው አንድነት በሰለፎች ዘንድ - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች አንድነት በሰለፎች ዘንድ በምል አርእስት ላይ ሰፊ ገለጻ ይሰጣል በ7ክፍሎች የተከፋፈለ ነው ::

Image

ቢድዐህ ሁሉ ጥመት ነው - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም የብድዐህ አስከፊነት ያስተምራል

Image

ሼኽ ሙሀመድ አብዱልወሃብና ደዕዋቸው - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ስለ ሼኽ ሙሀመድ አብዱል ወሃብ የህይወት ታሪክና የተውሂድ ደዕዋቸው ታሪክ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል

Image

በአላህ ማመን - (አማርኛ)

በአላህ ስለ ማመን ማብራሪያ

Image

የልጆች አስተዳደግ - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም የልጆች አስተዳደግ ትምህርት የያዘ ነው