×
Image

ሼኽ ሙሀመድ አብዱልወሃብና ደዕዋቸው - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ስለ ሼኽ ሙሀመድ አብዱል ወሃብ የህይወት ታሪክና የተውሂድ ደዕዋቸው ታሪክ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል

Image

ኢማም ሙሀመድ ብን ዐብዱል ወሃብ ማን ናቸው? - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ እማም መሐመድ ብን አብዱል ዋሃብ ና እሳቸው ተውህድን ለ ማምጣት እና ሺርክን ለ መዋጋት ያደረጉት አስተውትጽኦ የምትገልፅ ሙሃዳራ

Image

እማም መሐመድ ብን አብዱል ዋሃብ ምን ናቸው ? - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ እማም መሐመድ ብን አብዱል ዋሃብ ና እሳቸው ተውህድን ለ ማምጣት እና ሺርክን ለ መዋጋት ያደረጉት አስተውትጽኦ የምትገልፅ ሙሃዳራ

Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:11 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ በየመን ይኖሩ የነበሩት የሰባእ ታሪክ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው::

Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:08 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ነብይ ሙሳና ፊርኦን ታሪክ እንዲሁም ለሙሳ የተሰጡት ተአምራቶች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው

Image

የታላላቅ ሙስሊም ሴቶች ታሪክ:2 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ ታላላቅ ሙስሊም ሴቶች ታሪክ በሚል ርእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ታላላቅ ሴቶች ታሪክ በስፋት የተናገረበትና ለሴቶች ኢስላም ትልቅ ቦታ እንደሰጣቸው ና በምዕራብ ሃገራት ሴት እንደ ባርያ ሁና ትታይ እንደነበረች በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የታላላቅ ሙስሊም ሴቶች ታሪክ:1 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ ታላላቅ ሙስሊም ሴቶች ታሪክ በሚል ርእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ታላላቅ ሴቶች ታሪክ በስፋት የተናገረበትና ለሴቶች ኢስላም ትልቅ ቦታ እንደሰጣቸው ና በምዕራብ ሃገራት ሴት እንደ ባርያ ሁና ትታይ እንደነበረች በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

ከሱና ማህደር ክፍል ሃያ - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ከሱና ማህደር በሚል ርዕስና በሃዲሶች ዉስጥ ያሉ የተለያዩ ቅሳዎች የተዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው

Image

ከሱና ማህደር ክፍል አስራ ዘጠኝ - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ከሱና ማህደር በሚል ርዕስና በሃዲሶች ዉስጥ ያሉ የተለያዩ ቅሳዎች የተዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው

Image

ከሱና ማህደር ክፍል አስራ ስድስት - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ከሱና ማህደር በሚል ርዕስና በሃዲሶች ዉስጥ ያሉ የተለያዩ ቅሳዎች የተዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው

Image

ከሱና ማህደር ክፍል አስራ አምስት - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ከሱና ማህደር በሚል ርዕስና በሃዲሶች ዉስጥ ያሉ የተለያዩ ቅሳዎች የተዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው

Image

ከሱና ማህደር ክፍል አስራ አራት - (አማርኛ)