×
Image

ጥሪ ወደ ሶላት - (አማርኛ)

ይህ መጽሃፍ ስለ ሶላት ደረጃና ጥቅም የሚያትተው “ሀያ ዐለ ሶላህ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መጽሃፍ ትርጉም ነው። መጽሃፉ ሶላት በኢስላም ያለውን ደረጃ፤ ጥቅሙን፤ የማይሰግድ ሰው የሚጠብቀውን እጣ ፋንታ፤ የሰጋጆችን የተያያዩ ገጽታዎች እና ተቀባይነት ያለው ሶላት ምን መምሰል እንዳለበት የሚያትት ዝርዝር ነጥቦችን አካቶ ይዟሌ።

Image

የሴቶችን ተፈጥሯዊ ደም የተመለከተ አጭር መልዕክት - (አማርኛ)

የሴቶችን ተፈጥሯዊ ደም የተመለከተ አጭር መልዕክት

Image

የጾም ህግጋት - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም የሮመዷን ጾም ህግጋትን ያስረዳል

Image

የፆመኛ ሙስሊም መመሪያ - (አማርኛ)

የሮመዳን ጾም በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ስለ ጾም ህግጋት ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።

Image

የሀጅና ዑምራ አፈጻጸም ስርዐት - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ በሀጅና ዑምራህ በኑሱክ ዐይነቶች ዙሪያ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ይሰጣል::

Image

የዘካህ ህግጋት - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የዘካህ ህግጋት ላይ ሰፊ ገለጻ ይሰጣል ::

Image

የነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይህ ወሰለም)አሰጋገድ - (አማርኛ)

ይህ ኪታብ የነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይህ ወሰለም)አሰጋገድ ጠቅለል አድርጐ ይዟል። ተጨማሪ ማብራርያም ያክልበታል።

Image

ጠሃራ:ሰላት እና የቀብር ስነ ስርዓት - (አማርኛ)

ይህ ጠሃራ:ሰላት እና የቀብር ስነ ስርዓት የተሰኘዉ መጽሀፍ በ ዉስጡ ስለ ንጽህና ስለ ሰላት እንዲሁም ስለ ቀብር ስነ ስርዓት በ ሰፊው የሚዳስስ ሲሆን ከ ቅዱስ ቁርዓን እና ከ ነቢዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ ትክክለኛ መረጃዎችን በውስጡ ያካተተ ነዉ

Image

የሴቶች መብት በእስላም እና በክርስትና - (አማርኛ)

ይህ ጽሁፍ ሴቶች በእስላም መብታቸውን ሙሉ በሙሉ መጐናጸፋቸው ያስረዳል