×
Image

ሙስሊም አይዋሽም - (አማርኛ)

ዉሸት የተከለከለ መሆኑን የሚያስረዳ ትምህርት

Image

ተውባ - (አማርኛ)

የተውባህ ትሩፋት

Image

የደዕዋ አስፈላግነት የዳዒ ባህርያት - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ስለ ደዕዋ አንገብጋብነት ና የዳዕያህ ባህሪያት በምል ርዕስ የተዘጋጀ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል

Image

ለድኒህ ቦታ ስጥ - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች ሰለፎች ለድናቸው ያበረከቱት አስተዋጽኦ ና የከፈሉት መስዋእትነት ላይ ሰፊ ገለጻ ይሰጣል በ2ክፍሎች የተከፋፈለ ነው ::

Image

የሞውሊድ ቢድዐህ - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ስለ ሞውልድ በዓል ብድዐህ አመጣጥ ታሪክና በሙስልሞች ላይ ያስከተለውን ችግር ይገልጻል

Image

ኢማኒህን ጠብቅ - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ኢምነትህን ጠብቅ በምለው አርእስት የተዘጋጀ ትምህርት የያዘ ነው።

Image

የነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሚስቶች ክፍል - (አማርኛ)

ሙሃዳራ : ስለ :የነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሚስቶችን በሚል ርዕስ የቀረበ ሙሃዳራ በዚህ ሙሃዳራ የብያችን( ስ. ዐ ወ) ሚስቶች ስም በዝርዝርና የሚስታቸውን ከሌላ ሚስቶችን ያላቸው ብልጫና ቱሩፋት የተናገረበትና በመቀጠል ነብያችን አስራ አንድ ሚስቶችን ያገቡበት ምክንያት አብራርቷል ::

Image

ሶላት መስገድ የተከለከለባቸው ወቅቶች (ጊዜዎች) - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ሰለ ሰሏት የተከለከለባቸው ወቅቶች (ግዜዎች)ይምገልፅ ሙሃዳራ ነው ::

Image

የ ሃሜት ጉዳት በ አከራ - (አማርኛ)

ስለ ሀመትና ሃም አከራ ላይ የሚያስከትለዉን ጉዳት የምገልጽ ሙሐዳራ

Image

ፋታዋ - (አማርኛ)

ከአንድማጮች የተነሳው ቡዙ የዲን ጥያቄ የመለሱት መልስ

Image

ሀጅር - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የቢድዐህ ሰዎች ላይ እገደ መጣል አስፈላግነት ያስረዳል