×
Image

የ ሱረቱ ኣለ ዕምራን ፍቺ (ተፍሲር) - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ የ ሱረቱ ኣለ ዕምራን ፍቺ (ተፍሲር) ትምህርት ይሰጣል:: በ17 ክፍሎች ቀርቧል::

Image

ሶላት መስገድ የተከለከለባቸው ወቅቶች (ጊዜዎች) - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ሰለ ሰሏት የተከለከለባቸው ወቅቶች (ግዜዎች)ይምገልፅ ሙሃዳራ ነው ::

Image

ሀያቱ ሶሃባ - (አማርኛ)

1- በዚህ ፕሮግራም የታላቁን ሶሃባ የአብደሏህ ዙል ቢጃዴይኒ ረድያላሁ ዐንሁ የህይወት ታሪክ እና ለእስላም ያደረጉት ትግልና የከፈሉት መስዋዕትነት እንዳስሳለን 2- በዚህ ፕሮግራም የታላቁን ሶሃባ የሰልማን አልፋሪሲ ረድያላሁ ዐንሁ የህይወት ታሪክ እና ለእስላም ያደረጉት ትግልና የከፈሉት መስዋዕትነት እንዳስሳለን 3- በዚህ ፕሮግራም የታላቁን ሶሃባ የአቡ ዘሪ አልግፋሪ ረድያላሁ ዐንሁ የህይወት ታሪክ እና....

Image

የቅያማ ምልክቶች - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም የቅያማ ምልክቶችን በቅደም ተከተል ይደረድራል

Image

ተውበህ (መጸጸት) - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ከሃጥአቶች ሁሉ መጸጸት ግዴታ መሆኑን ደረጃውና ትሩፋቱንም ያብራራል

Image

አትዘን - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም የሀዘን ማስወገጃ ትምህርት ይዞዋል

Image

የ ሃሜት ጉዳት በ አከራ - (አማርኛ)

ስለ ሀመትና ሃም አከራ ላይ የሚያስከትለዉን ጉዳት የምገልጽ ሙሐዳራ

Image

ለሱና ተቃዋሚዎች መልስ - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ቁርኣናውያን ብለው ራሳቸውን ለሰየሙ ጠማማ ቡድን በቂ መልስ ይሰጣል

Image

ፋታዋ - (አማርኛ)

ከአንድማጮች የተነሳው ቡዙ የዲን ጥያቄ የመለሱት መልስ

Image

ምክር - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ ስለ ፍርቃና መለያየት ጉዳትና ጥማት ይገልጻል። ሁሉም በሰለፎች ጎዳና እንድሰበሰብ ያሳስባል፡፡

Image

ለየተመረጡ የቁርዓን አንቀጾች ማብራሪያ - (አማርኛ)

No Description

Image

ሀጅር - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የቢድዐህ ሰዎች ላይ እገደ መጣል አስፈላግነት ያስረዳል