×
Image

የልጆች አስተዳደግ - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም የልጆች አስተዳደግ ትምህርት የያዘ ነው

Image

አዲስ ላልሰለሙ መማሪያ በአማርኛ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ለአዲስ ላሰለሙ ወገኖቻችን ለማስተማር በአማርኛ የቀረበ ትምህርት ነው ይህንን ትምህርት ለአዲስ ላሰለሙ ሰዎች በጣም አንገብጋቢና አስፈላጊ ነው ምክንያቱም በዚህ ሙሃዳራ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አዲስ ላሰለሙ ሰዎች በቀላሉ እንዲማሩ አድርጎና በተመች ሁኔታ በስፋት ያቀበበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የሶላት ትምህርት - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ ስለ ሶላት አሰጋገድ በጣም አስፈላጊና አጥጋቢ ትምህርት ይሰጣል

Image

የሶላት ደረጃ በእስላም - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ላቅ ያለውን የሶላት ደረጃና ትሩፋት ያብራራል

Image

አል ሂጃብ - (አማርኛ)

-

Image

የሶላት አልጀናዘህ ትምህርት - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ ስለ ሶላት አልጀናዛህ አሰጋገድ በጣም አስፈላጊና አጥጋቢ ትምህርት ይሰጣል

Image

ሂጃብን መልበስ ምን ከለከለሽ ? - (አማርኛ)

ሴቶች ትክክለኛውን ሂጃብ እንዳይለብሱ እንደ ምክንያት ሊነሱ የሚችሉ ነጥቦችን በማንሳት በማስረጃ ምላሽ የሚሰጥ ነው.

Image

ፋታዋ - (አማርኛ)

ከአንድማጮች የተነሳው ቡዙ የዲን ጥያቄ የመለሱት መልስ

Image

ሶላት መስገድ የተከለከለባቸው ወቅቶች (ጊዜዎች) - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ሰለ ሰሏት የተከለከለባቸው ወቅቶች (ግዜዎች)ይምገልፅ ሙሃዳራ ነው ::