×
Image

አዲስ ላልሰለሙ መማሪያ በአማርኛ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ለአዲስ ላሰለሙ ወገኖቻችን ለማስተማር በአማርኛ የቀረበ ትምህርት ነው ይህንን ትምህርት ለአዲስ ላሰለሙ ሰዎች በጣም አንገብጋቢና አስፈላጊ ነው ምክንያቱም በዚህ ሙሃዳራ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አዲስ ላሰለሙ ሰዎች በቀላሉ እንዲማሩ አድርጎና በተመች ሁኔታ በስፋት ያቀበበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

ጥሪ ወደ እስልምና - (አማርኛ)

ይህ ትምህርት ሙስልም ያልሆኑ ወገኖችን ደ እስልምና ጥሪ ያደርጋል

Image

የእስልምናና የእምነት መሰረቶች ትምህርት - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የእስልምናና የእምነት መሰረቶች ትምህርት ለጀማሪዎችና ለአዳዲስ ሙስልሞች ተዘጋጅቶ ይቀርባል።ፕሮግራሙ 13 ትምህርቶችን ይዟል።

Image

የአቂዳ መሠረቶች - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ ስለ ዐቂዳ መሠረቶች አጥጋቢ ትምህርት ይሰጣል

Image

ተውባ - (አማርኛ)

የተውባህ ትሩፋት

Image

ለድኒህ ቦታ ስጥ - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች ሰለፎች ለድናቸው ያበረከቱት አስተዋጽኦ ና የከፈሉት መስዋእትነት ላይ ሰፊ ገለጻ ይሰጣል በ2ክፍሎች የተከፋፈለ ነው ::

Image

የደዕዋ አስፈላግነት የዳዒ ባህርያት - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ስለ ደዕዋ አንገብጋብነት ና የዳዕያህ ባህሪያት በምል ርዕስ የተዘጋጀ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል

Image

ተውባና ተቅዋ - (አማርኛ)

-

Image

ተውበህ (መጸጸት) - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ከሃጥአቶች ሁሉ መጸጸት ግዴታ መሆኑን ደረጃውና ትሩፋቱንም ያብራራል

Image

ምክር - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ ስለ ፍርቃና መለያየት ጉዳትና ጥማት ይገልጻል። ሁሉም በሰለፎች ጎዳና እንድሰበሰብ ያሳስባል፡፡