×
Image

ሼኽ ሙሀመድ አብዱልወሃብና ደዕዋቸው - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ስለ ሼኽ ሙሀመድ አብዱል ወሃብ የህይወት ታሪክና የተውሂድ ደዕዋቸው ታሪክ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል

Image

ኢማም ሙሀመድ ብን ዐብዱል ወሃብ ማን ናቸው? - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ እማም መሐመድ ብን አብዱል ዋሃብ ና እሳቸው ተውህድን ለ ማምጣት እና ሺርክን ለ መዋጋት ያደረጉት አስተውትጽኦ የምትገልፅ ሙሃዳራ