×
Image

የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0112) ሱራ አል-በቀአራህ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረት አል-በቃራ ከአያ 277 እስከ 280ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::

Image

የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0005) ሱራ አል-በቀአራህ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረት አል-በቃራ ከ አያ 1 እስከ አያ 2 ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::

Image

የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0111) ሱራ አል-በቀአራህ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረት አል-በቃራ ከአያ 274 እስከ 277ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::

Image

የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0004) ሱራ አል-በቀአራህ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረት አል-በቃራ መግብያ በስፋት የተተነተነበትና የሱረት አል-በቃራ ትሩፋት የገለፀበት ትምህርት ነው::

Image

የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0003) ሱራ አል-ፊቲሃህ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረት አል-ፋቲሃ አያ 4 እስከ መጨረሻዋ ድረስ የተተነተነበት ፕሮግራም ነው::

Image

የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0002) ሱራ አል-ፊቲሃህ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረት አል-ፋቲሃ ከምዕራፍ (አያ )1 እስከ 3 ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::

Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:19 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(በሙስሊሞች ሀገር የሚኖር ሰላማዊ ሰው መግደል ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አስራ ዘጠኝ.

Image

የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0001) ሱራ አል-ፊቲሃህ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው ይህ የሱረት አል-ፋቲሃ የመጀመርያ ክፍል በዚህ ክፍል የሱረት አል-ፋቲሃ መግብያ በስፋት የተብራራበት ፕሮግራም ነው::

Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:16 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ሙስሊም ወድሙን በካፊርነት መጠርጠር ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አስራ ስድስት.

Image

በዚህች ዓለም ግብህ ምንድነው? - 2 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ በዚች ዓለም ግብህን ምንድነው ? በሚል ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በስፋት ቡዙ የሆኑ አስፈለጊ ግቦችና የተሳካ ግቦችን በመጥቀስ በ ስፋት የተወያየበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

በዚህች ዓለም ግብህ ምንድነው? - 1 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ በዚች ዓለም ግብህን ምንድነው ? በሚል ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በስፋት ቡዙ የሆኑ አስፈለጊ ግቦችና የተሳካ ግቦችን በመጥቀስ በ ስፋት የተወያየበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0392) ሱረቱ አል ተውባ ደርስ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረቱ አል ተውባህ ከ አያ(126 - 129) ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::