×
Image

የኸይር አትክልቶች፡ 19 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኔ ጋር አትደነቁንም?! በሚል ረእስ በአላህ የካደ ሰው በቂያማ ቀን ያለው ቅጣትና አንድ ሰው ሷላት በጊዜው መስገድና እንዲሁም በአግባቡ ተረጋግቶ መስገድ እንዳለበት ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት....

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 18 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኔ ጋር አትደነቁንም?! በሚል ረእስ ስለ ጤንነት ፀጋ እንዲሁም ጤና አላህ የሰጠው ሰው አላህ ማመስገን እንደሚገባና ስለ ተውባ ትሩፋት ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 17 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኔ ጋር አትደነቁንም?! በሚል ረእስና ስለ ነብያችን እናትና ሌሎች ከነብያችን በፊት ከሪሳላ በፊት ሰለ ነበሩ ሰዎች (አስሐቡል -ፋትራ) ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 16 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኛ ማግባት እንፈልጋለን መፍታት ግን አንፈልግም በምል ረእስ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 15 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኛ ማግባት እንፈልጋለን መፍታት ግን አንፈልግም በምል ረእስ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 14 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ የነብያችን (ሷ.ዓ.ወ) ታአምሮች ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 13 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ የነብያችን (ሷ.ዓ.ወ) ታአምሮች ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 12 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ አንድ ሙስሊም ለሌላ ሙስሊም ወንድሙ ያለው መብት (ሐቅ) ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 11 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ አንድ ሙስሊም ለሌላ ሙስሊም ወንድሙ ያለው መብት (ሐቅ) ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 10 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ምሳሌዎቻችን በሸርዕ ሚዛን በምል ፕሮግራም የተለያዩ ምሳሌዎችን በመጥቀስ አንዳንድ በሸሪዓችን ተቀባይነት ያላቸውና ተቀባይነት የሌላችው ምሳሌዎችን በማጥቀስ ሼኽ ኢብራሂም ስራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 09 - (አማርኛ)

የኸይር አትክልቶች፡ 08 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ምሳሌዎቻችን በሸርዕ ሚዛን በምል ፕሮግራም የተለያዩ ምሳሌዎችን በመጥቀስ ሼኽ ኢብራሂም ስራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው