×
Image

ከእስልምና ምሰሶ ሁለተኛው ማዕዘን - (አማርኛ)

ከእስልምና ምሰሶ ሁለተኛው ማዕዘን

Image

የኢስላም ማዕዘናት - (አማርኛ)

የኢስላም ማዕዘናት

Image

የነዋቂዱል ኢስላም ማብራርያ - (አማርኛ)

ለሙስሊሙ እስልምናውን አደጋ ላይ የሚጥሉበት አደገኛ ነጥቦችን የያዘች አጠር ያለ ይዘት ያላት ኪታብ ነች። በዚች ኪታብ የተዳሰሱት ነጥቦች ምንም እንኳ እስልምናውን አደጋ ላይ ቢጥሉበትም ሙስሊሙም ቢሆን ችላ እያለ ብዙውን ጊዜ የሚንዳለጥባቸው ጉዳዮች ናቸውና ማንኛውም ሙስሊም እነዚህን ነጥቦችን አስተውሎ ሊጠነቀቃቸና በራሱ ላይ ሊሰጋቸውም ይገባዋል።

Image

ኢስላም ምንድን ነው? - (አማርኛ)

ኢስላም ምንድን ነው?

Image

ሁለተኛው ክፍል ከኪታቡ አተውሒድ - (አማርኛ)

ሁለተኛው ክፍል ከኪታቡ አተውሒድ

Image

ዘምዘም መጽሔት - (አማርኛ)

ልዩ ዳዕዋ በማውጣት (በተለያዩ ቋንቋዎች የታወቁ የሕግ ጉዳዮችንና ጉዳዮችን የሚዳስስ) እና የተፈለገውን ግብና ዓላማ ማሳካት፣ እምነትን ማስተካከል፣ መናፍቃን እና አጉል እምነቶችን ውድቅ ማድረግ፣ ሙስሊሞችን በሃይማኖታቸው ጉዳይ፣ እምነትን ጨምሮ ማስተዋወቅ። የአምልኮ ሥርዓቶች እና የአምልኮ ሥርዓቶች; ይህ ሁሉ ቀላል እና ተደራሽ በሆነ መንገድ ፣ ተቀባይነት ባለው ሀረጎች ፣ የተለያዩ እና አጠቃላይ ርዕሰ....

Image

ቡርሃን አላህን መለመን ግዴታ ስለመሆኑ - (አማርኛ)

ቡርሃን አላህን መለመን ግዴታ ስለመሆኑ : ዱዓእ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ዱዓእ የሚለመነው ከአላህ ብቻ ስለ መሆኑ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።

Image

ተውሂድ ማለት ምን ማለት ነው? - (አማርኛ)

ተውሂድ ማለት ምን ማለት ነው?

Image

አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች - (አማርኛ)

ዐቂደህ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው፣ ይህ መጽሃፍ ሶስቱ መሰረቶች ትምህርት በውስጡ ይዘዋል፣ አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።