×
Image

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል አራት : (ማጋራት ) ሺርክ - (አማርኛ)

ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: መቀጠል ስለ ሺርክ (ታላቁ ሺርክና ትንሹ ሺርክ )አስመልክቶ ተናግሯል በዝህን....

Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:43 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ከአላህ ሌላ በሆነ ነገር መማል ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አርባ ሶስት.

Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:10 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ መሃላ ያብራራበት ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግርም በዉሸት በአላህ ስም መማል በጣም የተከለከለ ነው ስለዚህ በዉሸት በተከበረው አላህ ስም መማል የለብንም በማለት ምክሩ ለግሷል እንዲሁም በአላህ በስተቀር በሌላ መማል የለብንም ::