×
Image

ወጣቶች ሆይ! ዛሬውኑ ወደ አላህ እንመለስ - (አማርኛ)

ወጣቶች ሆይ! ዛሬውኑ ወደ አላህ እንመለስ : በተውበት ከሃጥአት መመለስ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ስለዚሁ ጉዳይ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።

Image

ተውባ - (አማርኛ)

የተውባህ ትሩፋት

Image

ሁላቺን ወደ አላህ እንመለስ ክፍል አንድ - (አማርኛ)

ስለ : ሁላቺን ወደ አላህ እንመለስ በሚል ርዕስ የተደርገው ሙሃዳራ ነው

Image

የትም ብተሆን አላህን ፍራ ሁለተኛ ክፍል - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ አላህን መፍራት ትገልፃለች የትም ብተሆን አላህን ፍራ በሚለው ርዕስ የተደረገው ሙሃዳራ

Image

የትም ብተሆን አላህን ፍራ አንደኛ ክፍል - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ አላህን መፍራት ትገልፃለች የትም ብተሆን አላህን ፍራ በሚለው ርዕስ የተደረገው ሙሃዳራ

Image

ለድኒህ ቦታ ስጥ - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች ሰለፎች ለድናቸው ያበረከቱት አስተዋጽኦ ና የከፈሉት መስዋእትነት ላይ ሰፊ ገለጻ ይሰጣል በ2ክፍሎች የተከፋፈለ ነው ::

Image

ዘምዘም መጽሔት - (አማርኛ)

ልዩ ዳዕዋ በማውጣት (በተለያዩ ቋንቋዎች የታወቁ የሕግ ጉዳዮችንና ጉዳዮችን የሚዳስስ) እና የተፈለገውን ግብና ዓላማ ማሳካት፣ እምነትን ማስተካከል፣ መናፍቃን እና አጉል እምነቶችን ውድቅ ማድረግ፣ ሙስሊሞችን በሃይማኖታቸው ጉዳይ፣ እምነትን ጨምሮ ማስተዋወቅ። የአምልኮ ሥርዓቶች እና የአምልኮ ሥርዓቶች; ይህ ሁሉ ቀላል እና ተደራሽ በሆነ መንገድ ፣ ተቀባይነት ባለው ሀረጎች ፣ የተለያዩ እና አጠቃላይ ርዕሰ....

Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:66 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ጭንቀቱ ዱንያ የሆነ ሰው ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጅነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ስልሳ ስድስት.

Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:05 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ምቀኝነት ) በአጭሩ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አምስት.

Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:03 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ኩራት ) በአጭሩ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሶስት.

Image

ምክር - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ ስለ ፍርቃና መለያየት ጉዳትና ጥማት ይገልጻል። ሁሉም በሰለፎች ጎዳና እንድሰበሰብ ያሳስባል፡፡