እዉን ሙዚቃና ዘፈን በእስላም አልተቀለከለምን?
ይህ መፅሐፍ ሙዚቃና ዘፈን በእስላም የተከለከለ መሆኑን ከተለያዩ ኢስላማዊ ማረጋገጫ ከ ሃዲስ ከ ቁርአን ከ ሰሀቦችአንድበት ከታብኢዎችና ከ አራቱ ምዝሃቦች በመጥቀስ ስለ ዘፈን በ አጭሩ የሚያብራራ መፅሐፍ ነው::
ምድቦች
- የኢማን ጥያቄዎች << አል-ዓቂዳ
- ኡሱል አል-ፍቅህ << ፍቅህ