×
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረት አል-በቃራ አያ 247 እስከ አያ 248 ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::