×
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረት አል-በቃራ ከ አያ 208 እስከ አያ 209 ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::