×
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረት አል-በቃራ ከ አያ 188 እስከ አያ 189 ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::