×
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረት አል-በቃራ ከ አያ 164 እስከ አያ 168 ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::