×
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ደጋግ የአሏህ ስሞች በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበበት ፕሮግራም ነው ይህ የ (አል- ወዱዱ) ትርጉም በአጭሩ የተገለፀበት ክፍል ነው.