×
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ሰባቱ በትንሣኤ ቀን (ቂያማ ቀን ) ጥላ በሌለበት ግዜ አላህ (ሱ.ወ ) ጥላ ስር የሚያስቀምጣቸው ሰባቱ ሰዎች በምን ስራ እንደሆነ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነውየ