×
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ትንሣኤ ቀን (ቅያማ ቀን ) ትናንሽና ተላልቅ ምልክቶች ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው