×
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኛ ማግባት እንፈልጋለን መፍታት ግን አንፈልግም በምል ረእስ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው