×
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ምሳሌዎቻችን በሸርዕ ሚዛን በምል ፕሮግራም የተለያዩ ምሳሌዎችን በመጥቀስ ሼኽ ኢብራሂም ስራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው