×
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ ( ሩቅያ) በዲናችን የተፈቀዱ የበሽታ መፈወሻ መንገዶች ካልሆነ በስተቀር በሌላ መንገዶች መድኃኒት መፈለግ የለብንም በማለት ዳኢው በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው