×
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም የነብያችን (ሰ.ዓ.ወ ) ሐዲሶች ትርጉም በስፋት ያስተማረበትና ያብራራበት ትምህርት ነው