×
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው እንዲሁም ስለ እወቀት (ኢልም ) በማንኛው ስልጣን ወይም ሹመት ላይ መሆን ያለበት አዋቂና የተማረ እንዲሁም ታማኝ ና ፀባይ ያለበት መሆን እንዳለበት ገልፀዋል ::