×
በዚህ ፕሮግራም ኑ ረሱላችንን (ሰ.አ.ወ) እንዉደድ በሚል ርዕስ ድንቅው ዳኢ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ነብያችን ሕይወት ታሪክ እንዲሁም ስለ ነብያችን ስነ -ምግባር እና ፀባያቸው በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው በዚህ ሙሃዳራ ማንኛዉም ሙስሊም ነብያችን መውደድና የሳቸው ፈለግ መከተል እንዳለበት በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው