×
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ሃያ አንድ ከ ምዕራፍ 56—59 የክታቡ ተውሂድ (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::