ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :19
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አስራ ዘጠኝ ምዕራፍ አርባ አንድ ምዕራፍ አርባ ሁለትና አርባ አራት አርባ አምስት እንዲሁም አራባ ስድስትና አራባ ሰባት (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ምድቦች
- አል- ተውሂድ << አል-ዓቂዳ
- የዓቂዳ መትን ኪታቦች << ኢስላማዊ ጥቅል ፅሁፎች (መትን) <<