×
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አስራ ሰባት ምዕራፍ ሰላሳ ስምንት ምዕራፍ ሰላሳ ዘጠኝና ምዕራፍ አርባ (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::