×
ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ሚን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ሚን እና በ እናቱ መርየም ይላሉ በሚል ርዕስ ዳኢው በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::