×
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)የሚወዱት ወዳጅ በመሞቱ የተነሳ በትዕግስት መወጣት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::