×
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው ይህን አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው ::