ኢስላም እና ክርስትና
በዚህ መፅሀፍ ውስጥ ስለ ኢስላም እና ክርስትና ሀይማኖት በንጽጽራዊ አቀራረብ በሰፊዉ የሚዳስስ ነው፡ ስለ ኢሳ ዐ.ሰ ፤ስለ አምልኮ ሁኔታዎች፤ ስለ ስነ-ምግባር፤ እንዲሁም ስለ ሸሪዓ(ህግጋቶች)እና ሌሎችም በርካታ ርዕሶች በዉስጡ ተካተዋል።
ምድቦች
- በኢሳ አለይህ ሳላም ማመን << በረሱል ማመን << ኢማን << አል-ዓቂዳ
- የክርስትና ሃይማኖት << እምነቶችና ሃይማኖቶች << አል-ዓቂዳ