×
Image

ኢማም ሙሀመድ ብን ዐብዱል ወሃብ ማን ናቸው? - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ እማም መሐመድ ብን አብዱል ዋሃብ ና እሳቸው ተውህድን ለ ማምጣት እና ሺርክን ለ መዋጋት ያደረጉት አስተውትጽኦ የምትገልፅ ሙሃዳራ

Image

በአርሽ ጥላ የሚቀመጡ ሰባት ሰዎች - (አማርኛ)

ሙሃዳራ : ስለ በአርሽ ጥላ የሚቀመጡ ሰባት ሰዎች በሚል ርእስ የተደረገው ሙሃዳራ እነዚህ ሰባት ሰዎች በዝርዝር የተጠቀሰበት ሙሃዳራ ነው::

Image

እማም መሐመድ ብን አብዱል ዋሃብ ምን ናቸው ? - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ እማም መሐመድ ብን አብዱል ዋሃብ ና እሳቸው ተውህድን ለ ማምጣት እና ሺርክን ለ መዋጋት ያደረጉት አስተውትጽኦ የምትገልፅ ሙሃዳራ

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 32 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ሰባቱ በትንሣኤ ቀን (ቂያማ ቀን ) ጥላ በሌለበት ግዜ አላህ (ሱ.ወ ) ጥላ ስር የሚያስቀምጣቸው ሰባቱ ሰዎች በምን ስራ እንደሆነ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም....

Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:09 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ መሃላ ያብራራበት ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግርም በዉሸት በላህ ስም መማል በጣም የተከለከለ ነው ስለዚህ በዉሸት በተከበረው አላህ ስም መማል የለብንም በምለት ምክሩ ለግሷል ::

Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:25 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ ይሉኝታ(ምን ይሉኛል ) እንደዚህ ነገር ከሰራሁ እከሌ እንደዚህ የለኛል ብሎ መፍራት አያስፈልግም አንድ ጌታ ካልሆነ በስተቀር ማንም መፍራት የለብንም

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 17 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኔ ጋር አትደነቁንም?! በሚል ረእስና ስለ ነብያችን እናትና ሌሎች ከነብያችን በፊት ከሪሳላ በፊት ሰለ ነበሩ ሰዎች (አስሐቡል -ፋትራ) ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 25 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ የሑደይቢያ እርቅ እንዲሁም አንድ ነገር ብትጠሉትም መልካም ነገር ሊሆን ይችላል አንዳንድ ነገር ደግሞ እኛ ብንወደዉም መጥፎ ነገር ሊሆን ይችላል በማለት ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም....

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 24 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ዘካት ትሩፋትና ዘካት ማውጣት ለህብረት-ስቡ ያለው ጠቀሜታ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:17 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ጋብቻና የሴት ልጅ መብት ባለፉት ዘመናትና በአሁን ዘመን እንዴት እንደ ነበረችና አሁን እንዴት አለች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 01 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በሸኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ርእስ የቀረብ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳር ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ዕልም ወይም ሰላ ትምህርት (እውቀት ) በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 09 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ምሳሌዎቻችን በሸርዕ ሚዛን በምል ፕሮግራም የተለያዩ ምሳሌዎችን በመጥቀስ አንዳንድ በሸሪዓችን ተቀባይነት ያላቸውና ተቀባይነት የሌላችው ምሳሌዎችን በማጥቀስ ሼኽ ኢብራሂም ስራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው