×
Image

(ፊቅሁ አስሲያም) የፆም ህግጋት - (አማርኛ)

(ፊቅሁ አስሲያም) የፆም ህግጋት በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ በራሪ ወረቀት፣ የተዘጋጀው በዶክተር ሀይሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ ከግዴታና ሱና (የተወደዱ)ፆሞች ጋር የተያያዙ ነጥቦች፣ ፆም መፆም የተጠላበትና የተከለከለበትን ወቅቶች ከዘካተል ፊጥርና የዒድ ሶላት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ህግጋት አውስቷል።

Image

ዘካተል ፊጥር እና አፈጻጸሙ - (አማርኛ)

No Description

Image

የዘካት አልፍጥሪ ህግጋት - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የዘካህ አልፍጥር ህግጋት ላይ ሰፊ ገለጻ ይሰጣል ::

Image

እዉን ሙዚቃና ዘፈን በእስላም አልተቀለከለምን? - (አማርኛ)

ይህ መፅሐፍ ሙዚቃና ዘፈን በእስላም የተከለከለ መሆኑን ከተለያዩ ኢስላማዊ ማረጋገጫ ከ ሃዲስ ከ ቁርአን ከ ሰሀቦችአንድበት ከታብኢዎችና ከ አራቱ ምዝሃቦች በመጥቀስ ስለ ዘፈን በ አጭሩ የሚያብራራ መፅሐፍ ነው::

Image

ስለ Covid19 ለእርሶ የቀረበ ወሳኝ መመርያዎ - (አማርኛ)

ስለ Covid19 ለእርሶ የቀረበ ወሳኝ መመርያዎ