×
Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:011 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ሁለተኛው የመሰረታዊ መርህ እስሊምና ሃይማኖት በማስረጃ ማወቅና መረዳ በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 5 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ እንዲሁም ጌታ (አላህ ) ክስቲያኖችን እንድምያምኑት ሶስት አለመሆኑ በግልፅ ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት....

Image

እማም መሐመድ ብን አብዱል ዋሃብ ምን ናቸው ? - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ እማም መሐመድ ብን አብዱል ዋሃብ ና እሳቸው ተውህድን ለ ማምጣት እና ሺርክን ለ መዋጋት ያደረጉት አስተውትጽኦ የምትገልፅ ሙሃዳራ

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:012 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ የእስልምና ማዕዘኖች (አርካኑል -ኢስላም )ከነ መስረጃቸው በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 4 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ ኢሳ የአምላክነት ባሕሪይ የሚያመለክት አለመኖሩን በመረጋገጥ ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

አስታዉሱኝ አስታዉሳችህሃለሁ - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ሰለ አላህን ማስታወስ እና አላህን ካስታወስክ አላህ እንደ ምያስታውስህ የምትነግረን ሙሃዳራ ናት እኛ አላህ ካስታወስን አላህ ያስታውሰናል

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:013 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ የእስልምና ማዕዘኖች (አርካኑል -ኢስላም )ከነ መስረጃቸው በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 3 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ የኢሳ ታአምእራትና ኢሳ የአምላክነት ባሕሪይ እንደሌለው ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:014 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ የእስልምና ማዕዘኖች (አርካኑል -ኢስላም ) ፆምና ሐጅ ከነ መስረጃቸው በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 2 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ሚን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ሚን እና በ እናቱ መርየም ይላሉ በሚል ርዕስ ዳኢው በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:015 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ የእማን ማዕዘኖች (አርካኑል -እማን ) ከነ መስረጃቸው በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 1 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ሚን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ሚን ይላሉ በሚል ርዕስ ዳኢው በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::