×
Image

አንተን ብቻ እንገዛለን፣አንተን ብቻ እርዳታ እንለምናለን። -01 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም የተውሂድ ትምህርት ይዟል፣ ከሺርክም ያስጠነቅቃል። የሱረቱል ፋቲሃ ትርጉምና ደረጃም በውስጡ ተብራርቷል።

Image

ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 19 - (አማርኛ)

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ሰለ ወትር ሷላትና ከሷላት በኃላ የሚደረጉ ዝክሮች የሚዳስሱ ምዕራፎች ከ ሐዲስ128ኛ እስከ133ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

Image

ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 18 - (አማርኛ)

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ሰለ ነጭና ቀይ ሽንጉርት ተመግቦ ወደ መስጊድ መሄድ የሚከለክል ምዕራፍ እንዲሁም ሰለ ተሸሁድ ምዕራፍ ከ ሐዲስ121ኛ እስከ127ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

Image

ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 17 - (አማርኛ)

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ባቡ ጃሚዕ አጠቃላይ ምዕራፍ ከ ሐዲስ114ኛ እስከ121ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

Image

በተገለጡት መጻሕፍት ማመን - (አማርኛ)

በተገለጡት መጻሕፍት ማመን

Image

ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 16 - (አማርኛ)

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ስለ ሱጁድ አል-ሰህው (የመርሳት ሱጁድ ) በስጋጆች መካከል ማለፍ የምተነትን ምዕራፍ ከ ሐዲስ108ኛ እስከ113ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

Image

አስተማሪ መጽሃፍ (078) ሱራት አል-ናባእ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (078) ሱራት አል- ናባእ

Image

ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 15 - (አማርኛ)

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት በሩኩዕ እና በሱጁድ በረጋጋት ግዴታ እንደሆነ የሚያሳይ ምዕራፍ ከ ሐዲስ100ኛ እስከ107ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

Image

አስተማሪ መጽሃፍ (079) ሱራት አል-ናዚዓት - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (079) ሱራት አል- ናዚዓት

Image

ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 14 - (አማርኛ)

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት የነብያችን ሷላት አሰጋገድ የሚያሳይ ምዕራፍ ከ ሐዲስ92ኛ እስከ99ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

Image

ኢስላማዊ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው - 09 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ኢስላማዊ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ይቀርባሉ። በዒባዳና ዐቂዳ ላይ ያተኩራሉ.

Image

ደጋግ የአሏህ ስሞች:(አል- ከቢሩ) - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ደጋግ የአሏህ ስሞች በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበበት ፕሮግራምል- ነው ይህ የ ( አል- ከቢሩ ) ትርጉም በአጭሩ የተገለፀበት ክፍል ነው.