×
ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ሰለ ነጭና ቀይ ሽንጉርት ተመግቦ ወደ መስጊድ መሄድ የሚከለክል ምዕራፍ እንዲሁም ሰለ ተሸሁድ ምዕራፍ ከ ሐዲስ121ኛ እስከ127ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው