×
Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:22 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(በሃላፊነት የሚያስተዳድራቸውን ህዝቦችን ማታለል ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ ሁለት.

Image

ሃጅ ና ስርአቱ- ክፍል-4 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የሀጅ መአዘናት ፡ የሀጅ ግዴታወች ፡ የሀጅ ሱናወች `` በተመለከተ ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው

Image

ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ:2 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ በሚል ርእስ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኤች አይ ቪ ኤድስ መቼና ከየት እንደመጣና እንዲሁም በምን ምክንያትና እንደሚያጠቃ በዚህ በሽታ ስንት ሰው እንደ ሞተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::

Image

በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የአደጋ ግዜ ሶላት - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -16

Image

ሃጅ ና ስርአቱ- ክፍል-3 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የኡምራ ሁክምና የኡምራ ማዕዘናት እንዲሁም የሀጅና ኡምራ መዋቂቶች በተመለከተ ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው

Image

ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ:1 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ በሚል ርእስ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኤች አይ ቪ ኤድስ መቼና ከየት እንደመጣና እንዲሁም በምን ምክንያትና እንደሚያጠቃ በዚህ በሽታ ስንት ሰው እንደ ሞተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::

Image

ሃጅ ና ስርአቱ- ክፍል-2 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ መስፈርቶች (ሸርቶች ) በስፋት ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው

Image

ኑ ረሱላችንን (ሰ.አ.ወ) እንዉደድ:2 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ኑ ረሱላችንን (ሰ.አ.ወ) እንዉደድ በሚል ርዕስ ድንቅው ዳኢ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ነብያችን ሕይወት ታሪክ እንዲሁም ስለ ነብያችን ስነ -ምግባር እና ፀባያቸው በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው በዚህ ሙሃዳራ ማንኛዉም ሙስሊም ነብያችን መውደድና የሳቸው ፈለግ መከተል እንዳለበት በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው

Image

ሃጅ ና ስርአቱ- ክፍል-1 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ ሃጅ ትርጉና የሃጅ ጥሩፋት በስፋት ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው

Image

ኑ ረሱላችንን (ሰ.አ.ወ) እንዉደድ:1 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ኑ ረሱላችንን (ሰ.አ.ወ) እንዉደድ በሚል ርዕስ ድንቅው ዳኢ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ነብያችን ሕይወት ታሪክ እንዲሁም ስለ ነብያችን ስነ -ምግባር እና ፀባያቸው በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው በዚህ ሙሃዳራ ማንኛዉም ሙስሊም ነብያችን መውደድና የሳቸው ፈለግ መከተል እንዳለበት በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው

Image

የዑስማን ቢን አፋን ሲ ራ (ሕይወትታሪክ) (ራ.ዐ) ክፍል ሁለት - 2 - (አማርኛ)

ሙሃዳራ : ስለ ዑስማን ቢን አፋን ሲራ (ህይወት ታሪክ) የተድረገው ሙሃዳራ ነው ::

Image

የአስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ስለ አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት በሚል የአስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት ርእስ ዉዱ ዳኢ መሐመድ ሀሰን ማሜ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ በደንብ መደመጥ ያለበት ሙሃዳራ ነው