×
Image

የዑስማን ቢን አፋን ሲ ራ (ሕይወትታሪክ) (ራ.ዐ) ክፍል አንድ - 1 - (አማርኛ)

ሙሃዳራ : ስለ ዑስማን ቢን አፋን ሲራ (ህይወት ታሪክ) የተድረገው ሙሃዳራ ነው ::

Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:22 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም አላህ (ስ.ወ) የዚች ዓለም ያሉ ፍጡራት እንዲሁም በሰማይ ና በመሬት መካከል ያሉ ነገሮች በሙሉ በጌታችን አላሁ (ሱ.ወ ) ቁጥጥር ስር ነው ::

Image

በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - ሶላትን መሰብሰብ - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -11

Image

በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - ሶላትን ማሳጠር 2 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -10

Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:21 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ እማን ትሩፋቶች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው

Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) ክፍል ስድስት - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ታሪኩ ሰፋ ባለ ሁኔታ ከነብይ አደም ጀምሮ እስከ ነብያችን መሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) በስፋት የዳሰሱበት ሙሃዳር ነው ይህ ሙሃዳራ 25ክፍሎች አሉት ::

Image

በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - ሶላትን ማሳጠር 1 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -09

Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:20 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ እማን ትሩፋቶች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው

Image

የታላላቅ ሙስሊም ሴቶች ታሪክ:2 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ ታላላቅ ሙስሊም ሴቶች ታሪክ በሚል ርእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ታላላቅ ሴቶች ታሪክ በስፋት የተናገረበትና ለሴቶች ኢስላም ትልቅ ቦታ እንደሰጣቸው ና በምዕራብ ሃገራት ሴት እንደ ባርያ ሁና ትታይ እንደነበረች በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) ክፍል አምስት - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ታሪኩ ሰፋ ባለ ሁኔታ ከነብይ አደም ጀምሮ እስከ ነብያችን መሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) በስፋት የዳሰሱበት ሙሃዳር ነው ይህ ሙሃዳራ 25ክፍሎች አሉት ::

Image

በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የመንገደኛ ሶላት 2 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -08

Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:19 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም የነብያችን (ሰ.ዓ.ወ ) ሐዲሶች ትርጉም በስፋት ያስተማረበትና ያብራራበት ትምህርት ነው