×
Image

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ያዝ ክፍል ስምንት ከአላህ ሌላ መቃረብ (ታዋሱል ) አማለጅ ወይም አማካይ ማድረግ ሑክም - (አማርኛ)

ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች ናቸውና እናም ከአንድ አላህ በስተቀር ሌላ አማላጅ ወይም አማካይ ማድረግ የለብንም....