እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ያዝ ክፍል ስምንት ከአላህ ሌላ መቃረብ (ታዋሱል ) አማለጅ ወይም አማካይ ማድረግ ሑክም
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች ናቸውና እናም ከአንድ አላህ በስተቀር ሌላ አማላጅ ወይም አማካይ ማድረግ የለብንም በማለት ዳኢው አብራርቷል ይህንን አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው ::