×
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ መልእክተኞችና መልክተኞች የተላኩት ወደ አንድ አሏህ ለመጥራትና ከአንድ አምላክ ሌላ ማንም መገዛት እንደሌለብን በስፋት የተገለፀበት ሙሃደራ ነው::