×
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አስራ ስድስት ምዕራፍ ሰላሳ አምስትና ሰላሳ ስድስትና ምዕራፍ ሰላሳ ሰባት (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::