×
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ በየመን ይኖሩ የነበሩት የሰባእ ታሪክና አሁን ያለንበት ዘመን እና የድሮ ዘመናት ልዩነት በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው::