×
ይህ ፕሮግራም ዉዱ ዳዕያ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወዳጆችን እንገናኝ በሚል ርእስ በተከታታይ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ከነብያችን ሷሃቦች አንዱ የሆነውን ሰኢድ ብኑ ዓሚር አልጁማሂ (ረዲያላሁ ዓንሁ ) ሕይወት ታሪክ በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው ::