×
Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:02 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች በአጭሩ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሁለት.

Image

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል አምስት: ሺርክ(ማጋራት ) ታላቁ ሺርክ አይነቶች - (አማርኛ)

ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ (ታላቁ ሽርክ አይነቶች )አስመልክቶ የተናገበትና በዝህን ርዕስ ጉዳይ....

Image

የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0352) ሱረቱ አል ኣንፋል ደርስ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረቱ አል ኣንፋል ከ አያ(43- 47) ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::

Image

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል አራት : (ማጋራት ) ሺርክ - (አማርኛ)

ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: መቀጠል ስለ ሺርክ (ታላቁ ሺርክና ትንሹ ሺርክ )አስመልክቶ ተናግሯል በዝህን....

Image

የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0351) ሱረቱ አል ኣንፋል ደርስ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረቱ አል ኣንፋል ከ አያ(40- 42) ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::

Image

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ያዝ ክፍል ሶስት - (አማርኛ)

ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው ይህን አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው....

Image

የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0347) ሱረቱ አል ኣንፋል ደርስ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረቱ አል ኣንፋል ከ አያ(28- 29) ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::

Image

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ :እባዳችን ምሳመር ክፍል ሁለት - (አማርኛ)

ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስእባዳችን ምሳመር በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው ይህን አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው....

Image

በመጨረሻው ቀን ማመን - (አማርኛ)

በመጨረሻው ቀን ማመን

Image

የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0350) ሱረቱ አል ኣንፋል ደርስ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረቱ አል ኣንፋል ከ አያ(38- 39) ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::

Image

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ :ክፍል አንድ :አላህ (ሱ .ወ) ባርያዎች ዘንድ ያለው መብት (አላህ በባርያዎች ላይ የደርገው ግዴታ - (አማርኛ)

ይህንን ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ::በዚህ ሙሃዳራ :አላህ (ሱ .ወ )ባርያዎች ዘንድ ያለው መብት (አላህ በባርያዎች ላይ የደርገው ግዴታ በማለት ዳኢው ሰፋ ያለ....

Image

የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0349) ሱረቱ አል ኣንፋል ደርስ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረቱ አል ኣንፋል ከ አያ(31- 37) ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::