እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል አምስት: ሺርክ(ማጋራት ) ታላቁ ሺርክ አይነቶች
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ (ታላቁ ሽርክ አይነቶች )አስመልክቶ የተናገበትና በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት ያቀበው ሙሃዳራ ነው ::
ምድቦች
- ትልቁ (ማጋራት )ሽርክ << የሽርክ ክፍሎች << አል-ሽርክ (መጋራት ) << አል-ዓቂዳ